(ኦሪት ዘፍጥረት ም.22  ቁ. 1.)

ከነዚህ ነገሮች ቦኃላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው። እንዲህም አለው። አብርሃም ሆይ። አብርሃምም፣ እንሆ አለሁ አለ። የምትወደውን አንድ ልጅህን ይሥሀቅን ይዘህ ወደሞርያም ምድር ኺድ እኔም በምነግርህ ባንድ ተራራ ላይ በዚያ ምሥዋዕት አድርገህ ሠዋው አለ። አብርሃምም በማለዳ ተነሥቶ አህያውን ጫነ፣ ሁለቱንም ሎሌዎቹንና ልጁን ይስሐቅን ከርሱ ጋር ወሰደ፣ እንጨትንም ለመሥዋዕት ሰነጠቀ ተነስቶም እግዚአብሔር ወዳለው ቦታ ሄደ።  (ኦሪት ዘፍጥረት ም.22  ቁ. 1.)

ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።

  1. " ከነዚህ ነግሮች ቦኃላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው።" ይህ ምን ማለት ነው። ከየትኞቹ ነገሮች ቦኃላ ?
    1. ጣኦት ከሚያመልኩ ሰዎች ጋር ይኖር ነበር። ስለዚህ ከሀገሩና ከቤተሰቡ መሰደድ ነበረበት
    2. ከአጎቱ ልጅ ከሎጥ መለየት ሌላው ፈተና ነበር፤
    3. አግብቶ ሲኖር በረሃብ ተሰዶ ነበር፣ በንጉስ ሚስቱን ተቀምቶ ነበር፤ . .. ..
    4. በዚህ ምድር ላይ ብዙዎቻችን ለራሳችን ተስፋ እንሰጠዋለን። ያላገባ ባገባ አርፋለሁ ይላል፣ ሥራየሌለው፣ሥራ ባገኝ ይላል፣ ተማሪው ትምህርቴን ሰጨርስ ይልስል፣ ... ግን እንዲህ ይታረፋል ወይ ነው ጥያቄው። አብርሃም ብዙ ታላላቅ ፈተናዎችን ካለፈ እና አርፋለሁ ባለበት ሰአት ከነዛ የበለጠ ፈተናን ተፈትኗል፣ ለምን?
    5. እግዚአብሔር አብርሃመን "አብርሃም ሆይ" አለው  አብርሃምም፣ "እንሆ አለሁ አለ" ። አብርሃም የእግዚአብሔርን ድምጽ ያውቃል።
    6. እግዚአብሔር ተነስቶ አብርሃምን  አልፈተነውም። እዮብን ለመፈተን ሰይጣን ከመላእክት ጋር እንደተሰበሰበ ፣ እንዲሁ ሰይጣን አብርሃምን ፈተነው።

 

Comments powered by CComment

ስብከቶች (Preaching)

  • 7532

    ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።

    1. የመላእክት አፈጣጠር
    2. የመላእክት ቁጥር ሰንት ነው?
    3. መላእክት ሰራቸው ምንድን ነው ?
    4. ማማለድ ምን ማለት ነው 

  • 7626

    (ኦሪት ዘፍጥረት ም.22  ቁ. 1.)

    ከነዚህ ነገሮች ቦኃላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው። እንዲህም አለው። አብርሃም ሆይ። አብርሃምም፣ እንሆ አለሁ አለ። የምትወደውን አንድ ልጅህን ይሥሀቅን ይዘህ ወደሞርያም ምድር ኺድ እኔም በምነግርህ ባንድ ተራራ ላይ በዚያ ምሥዋዕት አድርገህ ሠዋው አለ። አብርሃምም በማለዳ ተነሥቶ አህያውን ጫነ፣ ሁለቱንም ሎሌዎቹንና ልጁን ይስሐቅን ከርሱ ጋር ወሰደ፣ እንጨትንም ለመሥዋዕት ሰነጠቀ ተነስቶም እግዚአብሔር ወዳለው ቦታ ሄደ።  (ኦሪት ዘፍጥረት ም.22  ቁ. 1.)

    ከዚህ ኃይለቃል...

    Read more: አብርሃም

  • 7518

    ማቴዎስወንጌል ም. 4 ቁ - 1

    ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ 2 አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። 3 ፈታኝም ቀርቦ። የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው። 4 እርሱም መልሶ። ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው። ማቴዎስወንጌል ም. 4 ቁ - 1

    ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት ቀሲስ ሕብረት...

    Read more: ክርስቲያናዊ ጾም

  • 6458

    "እንሆ የእህትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነበረ። ትዕቢት ፣ እንጀራን መጥገብ ፣ መዝለልና ሥራ ምፍታት በርሷና በሴቶች ልጆቿ ነበረ ፣ የችግረኛውንና የድሃውንም እጅ አላጸናችም። " ሕዝቃኤል 16 ቁጥር 42

    ቀሲስሕብረትየሺጥላ፣ ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት፣በስብከታቸውከዚህበታችያሉትንእናሌሎችጥያቄዎችን...

    Read more: የሰዶም ኀጢአት

ማስታወቂያዎች

Login Form